Yalaleke Guzo

ይህ የሬድዮ ፕሮግራም ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ ጋር በመተባበር የሚዘጋጅ ሲሆን የሚያተኩረውም በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በተለይም በሴት ልጅ ግርዛት እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ ላይ ነው።

በደቡብ FM ሐሙስ ከ11:00 ሰዓት እስከ 11:30
በደቡብ FM 100.9
በጂንካ FM 87.8
በሆሳዕና FM 95.3
በወልቂጤ FM 89.2
በድጋሚ ከላይ በተዘረዘሩት ጣቢያዎች
እሑድ ከ11:00 ሰዓት እስከ 11:30

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *