የሴቶች ቀን – የካቲት 29

የዘንድሮ የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ዛሬ የካቲት 29/2014 ዓም ይከበራል፤ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ይህ ቀን “የስርዓተ ጾታ እኩልነት ለዘላቂ ልማት” በሚል መርህ ታስቦ የሚውል ነው፤ በአገራችን ደግሞ “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መርህ ይከበራል፤
ዛሬ የተከሉትን ችግኝ ጠብቀው ካሳደጉት ነገ ይጠለሉበታል፤ ዛሬ በጾታ ዕኩልነት የመሰረቱት ግንኙነትም ለነገው ህብረተሰብ/ለቀጣዩ ትውልድ ብሩህ የህይወት ዋሰትና ነው።
(March 8, 2022 ለሚተላለፈው የንቃቃት ድራማ ክፍል)
ይህ መልእክት የተላለፈው ፖፕሌሽን ሚዲያ ከዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ ጋር በመተባበር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *