Policy Makers Support End Child Marriage in
East Gojam

የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ም/ቤት የተንዛዛ ድግስንና ያለ እድሜ ጋብቻን ፣ ሌሎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ናቸው ያላቸውን ድርጊቶች ለማስቆም አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉን ገልጿል።

  • ያለ እድሜ ጋብቻ እና የህግ ማእቀፍ ያላቸው ሌሎች ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ በወጣው ህግ መሰረት ሳይሸራረፍ ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወስኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *