All posts by PMC

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ምየጥምቀት በዓል በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እንዲሁም የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን!  

ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ኢትዮጵያ።   Warm greetings to all our cherished followers celebrating the Epiphany festival in 2024! May this joyous occasion be filled with peace, happiness, […]

Read more

ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን ያማከለ የውሃ፣ ሳኒቴሽን እና ኃይጂን (’ዋሽ’) መተግበሪያና ማስፈጸሚያ ሰነዶች ዝግጅት ለማሕበረሰብ ጤናማ ሕይወት

እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ያሉ ሀገሮች ሴቶችና ወጣት ልጃገረዶች የተለያዩ የቤት ውስጥ ሥራዎችን በኃላፊነት ተረክበው የሚሰሩ ሲሆን፤ በአብዛኛው ጊዜ ምግብ ከማብሰል ጀምሮ፣ የቤት ንጽህናን መጠበቅ እንዲሁም ሕፃናትን […]

Read more

በእሷ እና በወደፊት ሕይወቷ መካከል ያሉትን መሰናክሎች እናስወግድ!

እ.ኤ.አ በ1954 በወጣውና በ1959 በፀደቀው ዓለም አቀፍ የወጣት ሴቶች መብቶች ድንጋጌ ላይ ለሕፃናት ልዩእንክብካቤና እርዳታ ማድረግ የቤተሰብም የማሕበረሰብም ግዴታ መሆኑ በግልፅ ተቀምጧል፡፡ ኦክቶበር 11 የዓለም ወጣት ሴቶች […]

Read more