Posts archive for 2024

ከፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር የሥነ-ሕዝብ ዕድገትና እንድምታው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እስከ አውሮፓውያኑ 2030 ድረስ ለማሳካት በልማት ግብነት ከያዛቸው አጀንዳዎች መካከል ዋነኞቹ የሴቶችን የሥነተዋልዶ ጤና ማዳረስ፤ የወሊድ መከላከያ የሚጠቀሙ እናቶችን ቁጥር የማበራከት እንዲሁም በከፍተኛ […]

Read more

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ!

እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፡፡በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት ሆናችሁ በደስታ የምታሳልፉት እንዲሆንላችሁ ፖፑሌሽን ሚዲያ […]

Read more

መልካም በዓል!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2016 ዓ.ም የስቅለት እንዲሁም የትንሣዔ በዓል አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እንዲሁም የአንድነት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! መልካም በዓል! ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር-ኢትዮጵያ Wishing all […]

Read more

“የዐይን እማኝ!”

ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ዓለምአቀፋዊ ተቋም ሲሆን፤ ዋና መሥሪያ ቤቱ በአሜሪካ ቬርሞን ይገኛል። የዚህ ድርጅት ፕሮጀክቶች በማኅበራዊ ለውጥና ዕድገት ላይ ያተኮሩ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ባለፉት ከ20 […]

Read more