እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም፣ በጤና አደረሳችሁ! / Happy Ethiopian New year 🌻
አዲሱ ዓመት ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የሠላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የመተባበር እንዲሆንልዎ እንመኛለን። ዓመቱ እንደ አንድ ማሕበረሰብ በጋራ የምንተባበርበት፣ ዓላማችን እና ምኞታችንን የምናሳካበት እንዲሆን እየተመኘን፤ ዓመቱ የስኬት እና የደስታ ይሁንልን።
መልካም አዲስ ዓመት!
As we celebrate the arrival of the Ethiopian New Year 2016, we wish for you and your loved ones an abundance of peace, love, and the divine blessings of salvation. May this New Year be a time of unwavering cooperation, where we come together as a united community to achieve our shared goals and aspirations. We wish 2016 be a year filled with accomplishments, happiness, and success for all of you!
Happy Ethiopian New Year!